ትክትክ (በተለምዶው አጠራር ጉንፋን) የሳምባና የአየር መተላለፊያ ቧንቧዎች ሕመም ሲሆን የሚተላለፈውም በዓይንበማይታይ የህዋስ አይነት (virus) ነው። ይህ በሽታ በተለያየ መልኩ በመላው ዓለም በየዓመቱ ይዘዋወራል። በሰሜንአሜሪካም በኅዳርና በሚያዝያ ወራቶች ውስጥ ብዙ ሰዎችን ያውካል። በተለይ ህጻናትንና እድሜያቸው ገፋ ያሉ ኣረጋውያንን ያጠቃል። ለዚህም ነው ሕብረት በኅዳር ወር ይህን ይዛ የቀረበችው። ...Read More


ስውዬው ዘመዶቹ ወደ አሉበት ከተማ ለመሄድ ወደ አውቶቢስ መናሃሪያው ጎራ ይላል።

ትኬቱን ቆርጦ ወደ ውስጥ ገባ ሲል መጨረሻ ካለው መቀመጫ በስተቀር ሁሉም ወንበር ተይዞ ያገኛል። ወደፊት ሲመለከት የሹፌሩ ቦታ አልተያዘም እዚያ ኸላ ሄጄ ከምጋፋ ለምን እዚህ አልቀመጥም ብሎ የሹፌሩ ቦታ ላይ ቁጭ ማለት፡ ሹፌር ገባ ሲል ወንበሩ ቴይዞዋል በመገረም! “ምን እየሰራህ ነው የኔ ወንድም ይለዋል?” መንገደኛውም እያየኽኝ ምን ተጠይቀኛለሁ ተቀምጫለሗ ይለዋል፡ ሸፌሩም የሚያሾፍ መሰሎት በንዴት አንተ እሱ ጋር ከተቀመጥክ መኪናውን እንዴት ልናዳው ነው?” መንገደኛውም እዚህ ወንበር ላይ እንቁላል ጥላሃል እንዴ! ለምን ሌላ ወንበር ላይ ቁጭ ብለህ አትነዳም ብሎት እርፍ።...Read More


Write a comment

Comments: 1